Ministry of Planning and Development

Ministry of Planning and Development
Contact

News & Media

Official announcements, press coverage, and ministry updates.

Social

የፕላንና ልማት ሚኒስትር እና ተጠሪ ተቋማት በ2017 ዓ.ም የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ አዲስ አበባ | ሚያዝያ 8/2017 ዓ.ም

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፤ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት፤ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እንዲሁም የኢትዮጵያ አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ በዛሬው ዕለት የውይይት መድረክ…

Read More →
Others
Others

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመግታት ሁሉአቀፍና ቀጣይነት ያላቸው እርምጃዎችን ለመውሰድ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ። መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (ፕ.ል.ሚ-አ/አበባ

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመግታት ጠንካራና ቀጣይነት ያላቸውን እርምጃዎች እየወሰደች መሆኑ የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

Read More →