Ministry of Planning and Development

Ministry of Planning and Development
Contact

News & Media

Official announcements, press coverage, and ministry updates.

Economic

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማትን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ገመገመ።

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ግምገማ ተደርጎባቸዋል።

Read More →